የኢኮኖሚያዊ ዕድሎች ኮሚሽን (Economic Opportunities Commission)
የማሕረሰብ ፍላጎቶች ምዘና የዳሰሳ ጥናት
በቤተሰቡ ውስጥ የአዋቂ ዕድሜ ያለዎት እርስዎ ከሆኑ (18 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ)፣ እባክዎ ይህን መጠይቅ ይሙሉ። እባክዎ ለእያንዳንዱ ጥያቄ የእርስዎን ሃሳብ ይበልጥ የሚገልጸውን ምላሽ ይምረጡ (ሳጥኑ ላይ ምልክት በማድረግ)። የሚሰጡት ምላሽ የእርስዎ ማንነት የማይገለጽ ሲሆን ሪፖርት የሚደረጉትም በቡድን ብቻ ነው። የአሌክሳንድሪያ ከተማ በሁሉም ፕሮግራሞቹና ተግባራቱ ውስጥ የ1964 የሲቪል መብቶች ሕግ አንቀጽ VI እና የአካል ጉዳተኛ አሜሪካውያን ሕግ አንቀጽ II ውስጥ የተሻሻሉ እና ተዛማጅ የሆኑ ደንቦችና መመሪያዎችን ሙሉ በሙሉ ያከብራል። ለተጨማሪ መረጃ ወይም አገልግሎት ለማግኘት፣ www.alexandriava.gov ይመልከቱ ወይም በ(703) 746-3140 ይደውሉ።